ከገበሬው

Showing 11–20 of 22 results

  • መጥበሻ / Boma air fryer

    Br9,800.00

    አቅም = 7lit

    ኃይል = 1500ዋት

    ቮልቴጅ= 220-240V

    የማብሰያ ጊዜ = 15-60 ደቂቃ

    የሙቀት መጠን= 80-210 ሴ

    የማይጣበቅ ድስት

    ለማጽዳት ቀላል

    Add to cart
  • ማሳጀር / Fascial Gun

    Br2,900.00

    ድብርትን ፣የህመም ስሜት እና ድካምን የሚያስወግድ

    በማሳጅ ማሽኑ ሲታሹ የቫይብሬሽን ሲስተሙ የሰዉነታችንን የደም ዝውውር ያሻሽላል

    የትከሻ ፣ የጀርባ ፣ የወገብ እና የእግር ህመም ስሜት ካለብዎት ሁነኛ መፍትሄ

    በስራ ወይም በስፖርት የዛለ የደከመ ሰውነትን ለማነቃቃት በቀዳሚነት የሚመርጡት

    4 የተለያየ ማሳጅ ማድረግያ ያለው ።

    ለአያያዝ ምቹ ፣ Rechargeable መሆኑ ቻርጅ አድርገዉ በየትኛውም ቦታ መጠቀም ይቻላል   

    Add to cart
  • ሂሚዲፋየር / Aroma Diffuser

    Br2,100.00

    በኤሌክትሪክ የሚሰራ 

    ለቤት መልካም መዓዛን የሚሰጥ

    Capacity: 250ml

    Purify the air & Beautify the Environment

    Flame Effect Air Humidifier  Electric Aromatherapy Diffuser Simulation Fire 

    very effective: USB power interface, convenient and quick operation, can be used anywhere.

    Add to cart
  • የተረከዝ ማለስለሻ / Pedi Vac

    Br900.00

    የእግርዎን ልስላሴ ለመጠበቅ 

    for Beautiful feet

    Motorized! Over 2000 RPMS

    Remove Calluses 

    Pedi Vacsuck Up The Mess!

    Eliminate Calluses!

    Ergonomic Design

    2 Speeds

    Includes Emery Pad and Buffing Pad

    No Powdery Mess!

    Suck Up Shavings & Dust

    win Vacuum Action!

    Add to cart
  • የቡና ማፍያ እና ሲኒዎች / Sinboss Electrical Coffee Pot

    Br1,500.00

    ለማጽዳት በሰፊው መክፈት የሚቻል

    የማይዝግ 

    ከ ሁለት መጠጫዎች ጋር

    ማፍላት የሚችለው – 0.5L

    Power – 650W

    Voltage – 220-240V

    Add to cart
  • Geepas Coffee Grinder / የቡና መፍጫ

    Br1,100.00

    200watt ሞተር አለው ይህም በአጭር ጊዜ ውስጥ ለወፍጮዎች በቂ ፍጥነት ይሰጣል

    በቀላሉ እንዲሠራ አሰራሩ ተቀምጧል

    ሳህኑ እና ቢላዋዎቹ ከማይዝግ ብረት የተሰሩ ናቸው ፣ ይህም ለረጅም ጊዜ ቅልጥፍናን ይሰጣል 

    ለቡና፣ ለቅመማ ቅመም እና ለለውዝ ተስማሚ

    Voltage, 220V – 240V

    Add to cart
  • 5 በ 1 ጁስ መፍጫ / Sanford 5 in 1 Juicer

    Br7,000.00

    ኦርጂናል  የጁስ መፍጫና መጭመቂያ የሽንኩርት የስጋ እንዲሁም ባለአራት መቀያየሪያ የቡናና የቅመማቅመም ማሽን

    ባለ 3 ፊውዝ ሶኬት

    የስጋ ሽንኩርት ቃሪያ ጎመን ብሎም ማንኛውም አይነት ስጋና አትክልቶችን የሚፈጭ ራሱን የቻለ ተቀያሪ ማሽን ያለው

    የቡና የሱፍ የተልባ የሚጥሚጣ የቀረፋ የለውዝ  እንዲሁም የተለያዩ የቅመማ ቅመሞች ባለ 2 መቀያየርያ መፍጫ ያለው

    ለቤትና ለንግድ የሚሆን

    ይህን መፍጫ ከሌሎቹ የሚለየው እንደ ቡርቱካን ሀብሀብ ቀይስር ካሮት እና ሌሎች ሲጨመቁ ዝቃጭ ያላቸውን ፍራፍሬዎች ቆሻሻቸውን መለየት የሚችል ማጣሪያ ያለው 

    ቀሽር ለመስራት ዝንጅብል መውቀጥና መፈግፈግ ሳያስፈልገን በዚሁ ማጥለያ እየፈጨን ማጥለል የሚያስችል

    Add to cart
  • Solar Monitoring Lamp / ሶላር የጊቢ መብራት

    Br1,800.00

    በደማቅ LED/COB lamp ዶቃዎች የታጠቁ

    አውቶማቲክ መብራት

    ለመግጠም ቀላል

    በአትክልት ስፍራ፣ በረንዳ፣ የፊት በር፣ ጓሮ፣ የመኪና መንገድ፣ በረንዳ፣ ደረጃዎች፣ አጥር፣ መንገድ፣ ወዘተ ለብርሃን በስፋት ጥቅም ላይ ይውላል።

     የተሰራው ፡ በኤቢኤስ ፕላስቲክ

     ሴንሰር፡ ሰው በሚመጣ ጊዜ ብቻ እንዲበራ ማድረግ የሚቻል 

     የኃይል መሙያ ጊዜ፡- ከ6-8ሰአት

     እየሰራ መቆየት የሚችለው፡ ከ8-10 ሰአትሰአታት

     የማስተዋወቂያ ርቀት፡ 3-5ሜ

     የፀሐይ ፓነል፡ 5.5V/1.5W

     የሚሰራ ቮልቴጅ፡ 5V

     ሶስት የመብራት ሁነታዎች፡-

    የሰው አካል ኢንዳክሽን ሁነታ; ከ3- 5 ሜትር 

    መስተጋብር + ትንሽ የብርሃን ሁነታ;

    ሶስት አይነት የብርሃን መጠኖች ያሉት 

    Add to cart
  • የበር መጥሪያ / Wireless Door Bell

    Br900.00

    ገመድ አልባ የሆነ

    በባትሪ የሚሰራ

    ለዕይታ የማይረብሽ

    Add to cart
  • ማራዶ ማሞቂያ / Maredo Electric Heat Kettle (Glass)

    Br1,500.00

    እስከ 2.2 ሊትር ማሞቅ የሚችል

    1500 ዋት

    የ LED መብራት ያለው

    2.2L

    1500watt 

    360° swevel base

    LED lamp

    Glass jug

    BPA free interior

    Add to cart
0
    0
    Your Cart
    Your cart is emptyReturn to Shop

    Cart

    Your Cart is Empty

    Back To Shop
    Chat Now
    Chat Now
    Questions, doubts, issues? We're here to help you!
    Connecting...
    None of our operators are available at the moment. Please, try again later.
    Our operators are busy. Please try again later
    :
    :
    :
    Have you got question? Write to us!
    :
    :
    This chat session has ended
    Was this conversation useful? Vote this chat session.
    Good Bad