ከገበሬው

Showing 41–50 of 61 results

  • ሳንፎርድ ቫኪዩም ክሊነር / Sanford Vacuum Cleaner

    Br13,000.00

    👉 ፈጣን እጅግ ዘመናዊ እቃ 

     ሶፋ ፣ምንጣፍ ፣መጋረጃ ያሻዎትን ነገር ማጽዳት ሚያስችል ምርጥ እቃ 

     360° መሽከርከር የሚችል 

    1200 ዋት ጉልበት

     21 ሊትር

    Add to cart
  • 5 በ 1 ጁስ መፍጫ / Sanford 5 in 1 Juicer

    Br7,000.00

    ኦርጂናል  የጁስ መፍጫና መጭመቂያ የሽንኩርት የስጋ እንዲሁም ባለአራት መቀያየሪያ የቡናና የቅመማቅመም ማሽን

    ባለ 3 ፊውዝ ሶኬት

    የስጋ ሽንኩርት ቃሪያ ጎመን ብሎም ማንኛውም አይነት ስጋና አትክልቶችን የሚፈጭ ራሱን የቻለ ተቀያሪ ማሽን ያለው

    የቡና የሱፍ የተልባ የሚጥሚጣ የቀረፋ የለውዝ  እንዲሁም የተለያዩ የቅመማ ቅመሞች ባለ 2 መቀያየርያ መፍጫ ያለው

    ለቤትና ለንግድ የሚሆን

    ይህን መፍጫ ከሌሎቹ የሚለየው እንደ ቡርቱካን ሀብሀብ ቀይስር ካሮት እና ሌሎች ሲጨመቁ ዝቃጭ ያላቸውን ፍራፍሬዎች ቆሻሻቸውን መለየት የሚችል ማጣሪያ ያለው 

    ቀሽር ለመስራት ዝንጅብል መውቀጥና መፈግፈግ ሳያስፈልገን በዚሁ ማጥለያ እየፈጨን ማጥለል የሚያስችል

    Add to cart
  • ቤት መወልወያ / Twist Floor Cleaning

    Br1,350.00

    360 ° ዲግሪ ማሽከርከር

     እጅ የማያቆሽሽ

    ከፍተኛ የውሃ መሳብ አቅም

    ለአጠቃቀም ቀላል 

    ለ አልጋ ስር እና ለጽዳት ለማይመቹ ቦታዎች አመቺ

    Add to cart
  • ልብስ ማስጫ / Cloth Dryer Rack

    Br3,500.00

    3 double layer 

    እስከ 40kg መሸከም ሚችል 

    ማጠፍ መዘርጋት ሚቻል 

    ቦታ ቆጣቢ ,ለcondominuinm…. 

    ልብስን ሳይገረጣ በፍጥነት የሚያደርቅ 

    በቤት ውስጥም ሆነ ከቤት ውጭ ልብሶችን ለማድረቅ እና ለመስቀል ተስማሚ 

    Add to cart
  • የራስ ቆዳ ማሳጅ ብሩሽ / Scalp Massage Brush

    Br250.00

    የራስ ቆዳ ማሸት ሻምፑ ብሩሽ ፎቆችን እና ቆሻሻን ለማስወገድ ይረዳል, እና የራስ ቆዳን በማነቃቃት የፀጉር መርገፍን ይከላከላል

    ለራስ ቆዳ ከፍተኛ ጥንቃቄ፣ለጸጉር እድገት ጠቃሚ።

    Add to cart
  • 9 ቢላዎች ከነ ማስቀመጫው / 9 piece Stainless Steel Knife Set

    Br3,200.00

    የማይዝግና ጠንካራ ልምጥ ልምጥ የማይል

    ለስጋ፣ለፍራፍሬ ለአትክልት የሚሆን

    የራሱ ሞረድና ማስቀመጫ ያለው

     የድንች መላጫ ያለው

    Number of Pieces:- 9

    Material: Stainless Steel

    Add to cart
  • Solar Monitoring Lamp / ሶላር የጊቢ መብራት

    Br1,800.00

    በደማቅ LED/COB lamp ዶቃዎች የታጠቁ

    አውቶማቲክ መብራት

    ለመግጠም ቀላል

    በአትክልት ስፍራ፣ በረንዳ፣ የፊት በር፣ ጓሮ፣ የመኪና መንገድ፣ በረንዳ፣ ደረጃዎች፣ አጥር፣ መንገድ፣ ወዘተ ለብርሃን በስፋት ጥቅም ላይ ይውላል።

     የተሰራው ፡ በኤቢኤስ ፕላስቲክ

     ሴንሰር፡ ሰው በሚመጣ ጊዜ ብቻ እንዲበራ ማድረግ የሚቻል 

     የኃይል መሙያ ጊዜ፡- ከ6-8ሰአት

     እየሰራ መቆየት የሚችለው፡ ከ8-10 ሰአትሰአታት

     የማስተዋወቂያ ርቀት፡ 3-5ሜ

     የፀሐይ ፓነል፡ 5.5V/1.5W

     የሚሰራ ቮልቴጅ፡ 5V

     ሶስት የመብራት ሁነታዎች፡-

    የሰው አካል ኢንዳክሽን ሁነታ; ከ3- 5 ሜትር 

    መስተጋብር + ትንሽ የብርሃን ሁነታ;

    ሶስት አይነት የብርሃን መጠኖች ያሉት 

    Add to cart
  • የበር መጥሪያ / Wireless Door Bell

    Br900.00

    ገመድ አልባ የሆነ

    በባትሪ የሚሰራ

    ለዕይታ የማይረብሽ

    Add to cart
  • የጉዞ ፔርሙስ / Vacuum Flask Set

    Br1,300.00

     በፕሬስ የሚቀዳ

     500ml የሚይዝ

    ትኩሱን ትኩስ ቀዝቃዛውን ቀዝቃዛ አድርጎ ለ 12 ሰዓታት የሚያቆይ

     3 መጠጫ ማጎች የተካተቱለት

     ለጉዞና ለቢሮ የሚመረጥ

    Add to cart
0
    0
    Your Cart
    Your cart is emptyReturn to Shop

    Cart

    Your Cart is Empty

    Back To Shop
    Chat Now
    Chat Now
    Questions, doubts, issues? We're here to help you!
    Connecting...
    None of our operators are available at the moment. Please, try again later.
    Our operators are busy. Please try again later
    :
    :
    :
    Have you got question? Write to us!
    :
    :
    This chat session has ended
    Was this conversation useful? Vote this chat session.
    Good Bad